EasyManua.ls Logo

Tecno POP 5 - Page 6

Tecno POP 5
14 pages
Print Icon
To Next Page IconTo Next Page
To Next Page IconTo Next Page
To Previous Page IconTo Previous Page
To Previous Page IconTo Previous Page
Loading...
04
ስልክ ቻርጅ ማድረግ
መሳሪያዎን ቻርጀር በመጠቀም ወይም የዩኤስቢ
ኬብል (ከስልኩ ጋር አብሮ የሚመጣ) ኮምፒውተር
ላይ በማገናኘት ቻርጅ ማድረግ ይችላሉ።
1. እባክዎ የመሰኪያውን ፊቱን እና ጀርባውን
ያስተውሉ።
2. የቴክኖ ቻርጀር እና ኬብሎችን ብቻ ይጠቀሙ።
ሌሎች ቻርጀሮች ወይም ኬብሎች መሳሪያውን
ሊያበላሹ ይችላሉ። ይህ የስልክዎን ዋስትና ዋጋ
ያሳጣዋል።

Related product manuals